top of page
  • Writer's picturebahr

ዲጂታል ወያነ (Digital Weyane) ምንድን ነው?

Updated: May 24, 2019

ዲጂታል ወያነ (Digital Weyane) የወያነን ረጅም የትግል መስመር ለማስቀጠል ወቅቱ ከሚጠይቀው አንፃር ዘመናዊ የትግል መንገዶችን የሚጠቀም ትውልድ ነው፡፡


የወያነ የትግል መስመር ደርግን የመሳሰሉ ያለፉትን ጨቋኝ ስርዓቶች ታግሎ ያሸነፈ ቢሆንም እነዚህ ሃይሎች ግን በአስተሳሰብ ተሸንፈዋል ማለት አይቻልም፡፡ ደርግ አንደ ፖለቲካ መዋቅር ተሸንፎ ቢጠፋም አስተሳሰቡ ግን አሁንም ፅድት ብሎ አልጠፋም፡፡ የእነዚህን ኋላ-ቀር የፖለቲካ ኃይሎች ጨቋኝ አስተሳሰብ የበላይነት አንዲያገኝ የሚንቀሳቀሱ የምርኮኛ-ተመላሾች ዛሬም ትልቅ ተግዳሮት እየሆኑ ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህን ኃይሎች በአስተሳሰብ ትግል ታግሎ የተለመደውን ድል መቀዳጀት አስፈላጊ ነው፡፡ዲጂታል ወያነም የወያነን ረጅም የትግል መስመር ለማስቀጠል ወቅቱ የሚጠይቀውን አስተሳሰብ ትግል በቁርጠኝነት የሚታገል ሳይንሳዊ ትውልድ ነው፡ .





25 views0 comments
bottom of page